የጊጊሾ ቲቪ የስብሰባ ጥሪ
ጊጊሾ ቲቪ መስከረም 9/2008 ከቀኑ በ9፡00 ካዛንቺስ በሚገኘው
የኢትዮጵያ ሕይወት ብርሃን ቤ/ክ/ጽ/ቤት ግቢ ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ፣ (1ኛ) ስለ2007 ዓ.ም. የጊጊሾ ቲቪ አገልግሎት ጌታን እናመሰግናለን፤
(2ኛ) ለ2008 ዓ.ም. የጊጊሾ ቲቪ አገልግሎት ምክክርና ጸሎት እናደርጋለን፡፡
በዚህ ታሪካዊ ስብሰባ ላይ ተገኝተው አብረውን ጌታን እንዲያከብሩና ለቴሌቪዥን አገልግሎቱ
ዕድገት ያለዎትን ራዕይ እንዲያካፍሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
የስብሰባው ቦታ፣ ከካዛንቺስ መካነኢየሱስ አለፍ ብሎ
በሚገኘው የኢትዮጵያ ሕይወት ብርሃን ቤ/ክ/ጽ/ቤት ግቢ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፣ ሞባይል 0911-678158 ይደውሉ፡፡
No comments:
Post a Comment