ፍላጎቱ ላላቸው ሁሉ፣
ለውድ ወዳጆቼ፣ ይህን መረጃ ስሰጥ በጣም ደስ እያለኝ ነው፡፡
ዛሬ የነቢይ ቲ. ቢ. ጆሽዋ የግል አውሮፕላን ቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በሰላም አርፏል፡፡ እንደ ውስጥ አዋቂዎቹ መረጃ፣ ዋይዝሜኖቹና
ሌሎችም የምኩራቡ አገልጋዮች ከኢትዮጵያዊያኖቹ ተወካዮች ጋር አብረው ከናይጄሪያ መጥተዋል፡፡ የቡድን መሪውን ለማነጋጋር ሙከራ ባደርግም
በረዥም ስብሰባ ምክንያት አልተሳካልኝም፡፡ ዝርዝር መረጃ እንዳገኘሁ ተጨማሪ ዜና አቀርብላችኋለሁ፡፡
To anyone who may be interested:
I am so glad to inform all my friends that, today, prophet T.
B. Joshua's private aircraft landed safely at Bole International Airport.
According to the insiders, the wise men and other SCOAN team with Ethiopian delegates
all the way from Nigeria. I tried to call the team leader to bring you a
detailed information of their whereabouts but I could not succeed due to an exhaustive
meeting. I will drop you more updates as I get more details.
No comments:
Post a Comment