Friday, March 6, 2015

የወንጌላዊው እጮኛ ቃለምልልስ ክፍልሁለት በዩቲብ ይመልከቱ


የወንጌላዊው እጮኛ ቃለምልልስ በኪያ ቶክሾው
በቅርቡ ስላሳተምኩት የወንጌላዊው እጮኛ መጽሀፍ ከአብይ ታደለ ጋር በኪያ ቶክሾው የሰጠሁትን ክፍል ሁለት ቃለምልልስ በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ያመለጣችሁ ወገኖች፣ የሚከተለውን ዩቲብ ሊንክ ተጭነው ይከታተሉ፡፡ ከቻሉ አስተያየትም ይስጡ፣ ጌታ ይባርካችሁ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=NHyMj-atMug

No comments:

Post a Comment