Friday, March 6, 2015

የወንጌላዊው እጮኛ ቃለምልልስ ክፍል አንድ በዩቲብ ይመልከቱ

የወንጌላዊው እጮኛ ቃለምልልስ በኪያ ቶክሾው
በቅርቡ ስላሳተምኩት የወንጌላዊው እጮኛ መጽሀፍ ከአብይ ታደለ ጋር በኪያ ቶክሾው የሰጠሁትን ክፍል አንድ ቃለምልልስ በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ያመለጣችሁ ወገኖች፣ የሚከተለውን ዩቲብ ሊንክ ተጭነው ይከታተሉ፡፡ ከቻሉ አስተያየትም ይስጡ፣ ጌታ ይባርካችሁ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=U2E4LRt9J0Q&feature=youtu.be

No comments:

Post a Comment