የመጽሐፍ ምረቃ ቀን ለውጥ፣
ቀደም ተብሎ በተያዘው ቀን፣ በተመሳሳይ ሰዓትና ሰፈር ሌላ መጽሐፍ ሊመረቅ በመሆኑ፣ የወንጌላዊው እጮኛ ምረቃ ለታህሳስ 19 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡00 ለማሸጋገር ተገድጃለሁ፡፡
ቦታው፣ ካዛንቺስ ፒቲሲ ግቢ...
የመጽሐፉ ዳሰሳ፣ በዶ/ር ንጉሤ ተፈራ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ቀደም ተብሎ በተያዘው ቀን፣ በተመሳሳይ ሰዓትና ሰፈር ሌላ መጽሐፍ ሊመረቅ በመሆኑ፣ የወንጌላዊው እጮኛ ምረቃ ለታህሳስ 19 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡00 ለማሸጋገር ተገድጃለሁ፡፡
ቦታው፣ ካዛንቺስ ፒቲሲ ግቢ...
የመጽሐፉ ዳሰሳ፣ በዶ/ር ንጉሤ ተፈራ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
No comments:
Post a Comment