ዲቮሽን
ቁ.104/07 ማክሰኞ፣ ታህሳስ 14/07 ዓ.ም.
(በመጋቢ ተስፋሁን ሐጢያ)
ቅጥሩ እንዲወድቅ!
የኢያሪኮ ቅጥር ሰባት
ቀን ከዞሩበት በኋላ በእምነት ወደቀ። (ዕብ 11፡30)።
ኢያሪኮ በተስፋይቱ ምድር በከነአን መግቢያ በር ላይ የነበረች ስትራቴጂክ ምድር ነች፡፡
ምድሪቱ የዮርዳኖስን ወንዝ እንደ ብሔራዊ የደህንነት ድንበር ማድረጓ ሳያንስ፣ ከተማዋ ፈጽማ መታጠረችና የተዘጋች መሆኗ ደግሞ የተስፋዪቱን
ምድር የመውረዱን ሒደት የባሰ አስቸጋሪ አድርጎታል፡፡
ይህም ብቻ አይደለም፣ የተስፋዪቱ ምድር ወይንም የከነአን ነገሥታት እና ጽኑአን ኃያላን
የጦር ኃይሎቿ፣ በምድረበዳ ሲንገላታ የቆየውን ሕዝብ እጅግ የሚያስደነግጥ ገጽታ ነበረው፡፡
ወገኖች ሆይ፣ የእስራኤል ልጆች ወደ ተስፋዪቱ ምድር ወደ ከነአን እያደረጉ ባለው መንገድ
ላይ የታጋረጠው ዮርዳኖስ ደረቀ፡፡ ዜናውን ሲሰሙ ታሪክ ተገልብጦ፣ መላው ከነአናዊያን፣ ነገሥታቶቻቸውና ጽኑአን ኃያላኖቻቸው ልባቸው
ቀለጠ፣ ነፍስም አልቀረላቸውም፡፡
ታውቃላችሁ፣ ሰው ነፍሱ ሲቀልጥ ብርታትና አቅሙ አብሮት ይቀልጣል፡፡ ልቡ የፈሰሰ ሰው
የፈለገው የጦር መሳሪያ ቢኖረውም ራሱን ለመከላከል አቅም አይኖረውም፡፡ ልቡ የቀለጠ ሕዝብ የመዋጋት አቅም ሊኖረው አይችልም፡፡
ሰው ነፍሱ ከፈሰሰ በቃ ሬሳ ነው፡፡ በሕይወት ያለም ቢመስል ያው በቁሙ የሞተ አስከሬን ነው፡፡
ታውቃላችሁ፣ ከነአናዊያን ከእስራኤልን ልጆች የተነሣ ልባቸው ቀለጠ፣ ነፍስም አልቀረላቸውም፡፡
ወገኖች ሆይ፣ ጠላትን የሚያሸብረው የእኛ ጦር ዕቃ ሳይሆን የእግዚአብሔር ኃይል ነው፡፡
እግዚአብሔር ስለ እኛ ሲዋጋ፣ ጠላት ኃይሉ ይቀልጣል፡፡ እግዚአብሔር ስለእኛ ሲዋጋ፣ በአጠገባችን ሺህ፣ በቀኛችን አስር ሺህ ይወድቃል፡፡
ወገኖች ሆይ፣ ከኢያሪኮ በፊት፣ እስራኤላዊያን ወንድ ሁሉ ግርዛት ፈጸሙ፡፡ በምድረበዳው
ጉዞ ይዘው የቆዩትን ነውራቸውን ጣሉ፡፡ በዓል አደረጉ፡፡ ቃልኪዳን አደሱ፡፡
ወገኖች ሆይ፣ እስራኤላዊያን ወደ ኢያሪኮ ቅጥር ሲመጡ፣ በእምነት እንዲዞሩ ተነገራቸው፡፡
ስድስት ጊዜ ዞሩ፡፡ በሰባተኛው ቀን፣ ዙሩ ከርሮና መርሮ ሰባት እጥፍ ሆነ፡፡ ቢሆንም፣ የኢያሪኮ ቅጥር በእምነት፣ በእግዚአብሔር
ክንድ ወደቀ፡፡
ታውቃችሁ፣ ቅጥራችን ሊወድቅ ሲደርስ፣ የእምነት ዙሩ ይከርራል፣ ይመራራል፡፡ ይሁን
እንጂ፣ ዙሩ ሲከርርና ሲመርር ሪከርድ ይሰበራል፡፡
ወዳጄ ሆይ፣ ቅጥሩ እንዲወድቅ፣ ተስፋ ቃልዎትን ይዘው የእምነት ዙር ይዙሩ፡፡ በመንገድዎ
ያለ ግድግዳ እንዲፈርስ፣ ተራራው ኮረብታው እንዲደረመስ፣ ተግዳሮት መከራው እንዲጠረመስ፣ የእምነት ዙርዎን አክርረው ይዙሩ፡፡ ተስፋ
ቃሉን ይዘው፣ የእምነት ዙሩን አክርረው ከዞሩ፣ ሪከርድ ይሰብራሉ!
--------------------------------
‹‹የወንጌላዊ
እጮኛ›› በሺዎች የተደነቀ ልብ አንጠልጣይ መጽሐፍ እሁድ፣ ታህሳስ 19 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ በ9፡00 ይመረቃል፡፡
ካዛንቺስ ኡራኤል መካነየሱስ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዋና ጽ/ቤት እንዲገኙልኝና ይህንን
ታሪካዊ መጽሐፍ እንዲመርቁልኝ በአክብሮት ጋብዤዎታለሁ፡፡
የመድኃኒት ንግድ ሥራዬን ለማስፋፋት በተጠቀምኩበት ብድር ለመርዳት ሚስተር ቤንጃን ከሚያስፈልጓቸው በላይ አልፈዋል ፡፡
ReplyDeleteእነሱ ለመስራት ወዳጃዊ ፣ ባለሙያ እና ፍጹም ዕንቁዎች ነበሩ ፡፡ እኔ ለማነጋገር ብድር የሚፈልግን ማንኛውንም ሰው እመክራለሁ ፡፡ Lfdsloans@outlook.com.WhatsApp ... +19893943740.
This comment has been removed by the author.
ReplyDeleteየጠፉ አፍቃሪ ጥንቆላዎችን ፣ የoodዱ ጥንቆላ የፍቅር ድግምተቶችን ይመልሱ ፡፡ ኃይለኛ የፍቅር ድግምት ፡፡ በዴንቨር ፣ በሳንታ ክላራታ ፣ በዌስትላኬ መንደር ውስጥ ያለፈውን / የጠፋ አፍቃሪ ድግምተቶችን ሰርስረው ያውጡ ፡፡ ይደውሉ / ይፃፉ ☎ + 27765274256
ReplyDeleteየጠፋ ፍቅር በድግምት የቀድሞ ባል / የቀድሞ ሚስትን ለማስመለስ የጠፋ ፍቅር ድግምተኞቼን በመጠቀም የቀድሞ ፍቅረኛዬን / የቀድሞ ሚስትዎን ወደእርስዎ መመለስ እችላለሁ ፣ አሁንም የምትወዷቸው ከሆነ እና እነሱን መልሰው ከፈለጉ ፡፡
የእኔ የጠፋውን የፍቅር ድግምት እንደገና ቢያገቡም ይመልሷቸዋል እናም እንደገና ይወዱዎታል።
ከውጭ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ያላቸው እና በእውነት የሚወዱዎት ሰው ሲኖር ለምን ብቸኛ መሆን አለብዎት?
የፍቅር ችግር መፍትሄ ፣ የፍቅር ጋብቻ ስፔሻሊስት ፣ የባል ሚስት ችግር መፍትሄዎች ፣ የጋብቻ ችግሮች ፣ ፍቅሬን መመለስ እፈልጋለሁ ፣ የጥቁር አስማት ፍቅር ፣ የፍቅር ጋብቻ ችግር መፍትሄዎች ፣ የፍቅር ጋብቻ ባለሙያ ፣ የቀድሞው ፍቅር ተመለስ ፣ የቀድሞ የትዳር ጓደኛዬ እፈልጋለሁ ፍቅርን መልሰው ፣ ፍቅሬን መልሱ
ይደውሉ / ይፃፉ ☎ + 27765274256
ኢ-ሜል sheikhhussein@protonmail.com
ይጎብኙ: https://sheikhhussein.com