ዲቮሽን ቁ.68/07 ሰኞ፣ ሕዳር
8/07 ዓ.ም.
(በመጋቢ ተስፋሁን ሐጢያ)
ፍሬ
ያለባቸው!
ዛፍ በፍሬው ይታወቃል፡፡ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል፤ ከመጥፎ ዛፍ ግን መልካም ፍሬ
አይጠበቅም (ማቴ
12፡33)
ወዳጄ ሆይ፣ ፍሬ ባለባቸው
ዛፎችና ፍሬ በሌለባቸው ዛፎች መካከል ያለውን ልዩነት አስተውለው ያውቃሉ? ፍሬ ያለባቸው ዛፎች ራሳቸውን ዝቅ ያደርጋሉ! ብዙ ፍሬ
ያለባቸው ራሳቸውን ብዙ ዝቅ ያደርጋሉ! ፍሬ የሌለባቸው ዛፎች ራሳቸውን ከፍ ያደርጋሉ!
ወዳጄ ሆይ፣ ጌታ ኢየሱስን
ያስቡ! የቃል እውቀቱን፣ የማስተማር ብቃቱን፣ ግርማና ሞገሱን፣ ዝና አድናቆቱን፣ ክብሩን ታላቅነቱን ያስቡ! በውሃ ላይ መሄዱን፣
የሞተን ማስነሳቱን፣ ድንቁን ተአምራቱን አስቡ!
ወዳጄ ሆይ፣ የዚህ ታላቅ
ጌታ፣ ታላቅ አገልግሎት ራሱን ዝቅ እንዳያደርግ አልከለከለውም! ከማዕረጉ ወርዶ እግር እንዳያጥብ አላስቸገረውም! የዝናው ከፍታ፣
የእውቀቱ ችሎታ አላስኮፈሰውም!
ወዳጄ ሆይ፣ ከጌታ የሆነ
ፍሬ ሲበዛልን ራሳችን ዝቅ ይላል! ከጌታ የሆነ እውቀት ሲበዛልን ራሳችን ዝቅ ይላል! ጸጋ ሲበዛልን ራሳችን ዝቅ ይላል! መንፈሳዊነታችን
ራስን ዝቅ በማድረግ ተገልጦ ይታያል! እውነተኛነታችን በዚህ ይፈተናል! የአገልግሎት ኩራት፣ የደረጃ ትምክህት፣
የልሂቀት ትዕቢት አጋንንታዊ ነው! ስብከት
ዝማሬያችን፣ ጸሎት አምልኳችን ራስን ከፍ ለማድረግ የሚጥር የፍሬ ቢስነት አንዱ ምልክት ነው!
-------------------------
(እባክዎ፣ ይህን
ዕለታዊ
ዲቮሽን
ላይክ ያድርጉ፣
ወዳጅ ጓደኞችዎም እንዲያገኙ ያግዙ፡፡ ጌታ ይባርክዎ!)
EaseUS Data Recovery Key often is the finest costless data recovery software. By utilizing this it's possible to recuperate organized, taken off and as well as dropped tips. You are able to recuperate it by using a laptop computer or Own Computer and detachable unit speedily too as especially instantly. It often takes spot that the knowledge
ReplyDeletenewcrack.co/xlstat-crack
ReplyDeletewith over 200 diverse statistical instruments and characteristics for simple investigation and re-formation your data along with ms-excel; it's but one on advance five apps.
new crack
ashampoo photo optimizer crack
ReplyDeletespeedify unlimited vpn crack
bandicam crack
freemake video converter crack
ptgui pro crack
Thanks for this post, I really found this very helpful. And blog about best time to post on cuber law is very useful. Netbalancer Crack
ReplyDeleteDragon Ball FighterZ
ReplyDeleteFastStone Photo Resizer Crack
lightworks pro crack
ReplyDeletebandicam crack
ReplyDeleteteamviewer crack
unhackme crack
Kaspersky Total Security Crack
ReplyDeleteStartisback Crack
Cracks
Kutools For Excel Crack
Powerarchiver Crack
Kaspersky Internet Security Crack
I guess I am the only one who comes here to share my very own experience guess what? I am using my laptop for almost the past 2 years.
ReplyDeleteableton-live-crack
wondershare-dr-fone-crack
nordvpn-crack