ማይልስ ሙንሮይ፣ የዚህ ዓለም ሩጫውን ፈጸመ!
የሰውን ልጅ ተፈጥሮአዊና
መለኮታዊ ተሰጥኦ የማነቃቃትና ለተፈጠረለት ዓላማ እነዲበቃ የማነሳሳት ልዩ ጸጋ የተቸረው፣ በአገልግሎቱ በመላው ዓለም እጅግ የተከበረው
የባሀማው መጋቢ ታላቁ የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማይልስ ሙንሮይ፣ ባለቤቱ እና ሴት ልጁ አብረውት ከነበሩ በአጠቃላይ 9 ሰዎች
ጋር በአውሮፕላን አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ሁሉም ሐበሾች ለዶክተር ማይልስ ሞንሮይ ቤተሰብና የቤተክርስቲያን አባላት
ጸልዩላቸው! http://www.charismamag.com/spirit/church-ministry/21744-myles-munroe-reportedly-killed-in-airplane-crash
No comments:
Post a Comment